Saturday, 25 February 2012 13:38

“Slow Marathon” ሊካሄድ ነው

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

ሠዓሊ ምህረት ከበደ ስኮትላንድ እና ኢትዮጵያ የሚገኙ ሠዓሊዎችንና ሌሎች ዜጐችን ለማቀራረብ ያደረገችውና ከስኮትላንዷ ሃንትሊ እስከ አዲስ አበባ ያለውን 9439 ኪሎሜትር ርቀት ታሳቢ ያደረገ “Slow Marathon” ሊካሄድ ነው፡፡ ማራቶኑ 8 ሰዓት ያህል የሚፈጅ የእግር ጉዞ በአዲስ አበባ እና ሃንትሊ ይካሄዳል፡፡

መመዝገቢያ 50 ብር ተከፍሎ 225 ሰው ብቻ ከኢትዮጵያ 225 ሰው ብቻ ከስኮትላንድ የሚሳተፉበት ““Slow Marathon” የእግር ጉዞ ተመዝጋቢዎች የጫማ ክር ከስኮትላንድ ኢትዮጵያ በመለዋወጥ በኢ-ሜይል ጓደኝነት መስርተው ለስድስት ወራት የሚፃፃፉት በመጽሐፍ መልክ ይወጣል፡፡ ሰዓሊ ምህረት ከበደ በአሁኑ ወቅት ስኮትላንድ የምትገኝ ሲሆን የጫማ ክር በመጠቀም በምትሠራቸው ሥራዎችም ትታወቃለች፡፡

 

 

Read 1052 times Last modified on Saturday, 25 February 2012 13:41