Saturday, 25 February 2012 13:42

“እንከንዎን ይቀንሱ” ለገበያ ቀረበ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

በእንግሊዛዊቷ ዴይርድር ቡንድስ የተፃፈው መፅሐፍ በአካሉ ቢረዳ “እንከንዎን ይቀንሱ” በሚል ርእስ ተተርጉሞ ለንባብ በመብቃት ለገበያ ቀረበ፡፡ ራስን መለወጥ የሚያስችሉ እውነታዎች ላይ “ግለሰባዊ አብዮት ለማካሄድ ሰባቱ ደረጃዎች” በሚል መርህ የተተረጎመው መፅሐፍ ከ235 ገፆች በላይ ያሉት ሲሆን ዋጋውም 35 ብር ነው፡፡ አዘጋጁ ካሁን ቀደም “ለራዕይዎ እውን መሆን ውስጥዎን ያድምጡ”፣ “የዓለም ታላቁ የንግድ ጥበበኛ”፣ “ባቢሎናዊው የሃብት ልዑል”፣ “የባለፀጎች አዕምሮ ምስጢር”፣ “ያለልፋት መቋመጥ ሃብት” የሚል እና “የቤንጃሚን ፍራንክሊን የሕይወት ታሪክ” የሚሉ ስድስት መፃሕፍትን ለንባብ አቅብቷል፡፡

 

 

Read 2721 times Last modified on Saturday, 25 February 2012 13:44