Saturday, 25 June 2016 12:07

“መስቀሉና ወንዙ” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

   በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ ጥናት ክፍል ፕሮፌሰር የሆኑት ሐጋይ አርሊች፤“The Cross and the River” በሚል ርዕስ የጻፉትን በአባይ ዙሪያ የሚያጠነጥን መፅሐፍ፤ፀጋዬ ሽንብር ወደ አማርኛ ተርጉሞት ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ “መስቀሉና ወንዙ” የተሰኘው ይሄ መጽሐፍ፤በናይል ወንዝ ቀውስ፣በብሄራዊ ስሜትና የጋራ አመለካከት፣ኢትዮጵያዊያን ስለ ግብፅ፣ ግብፃዊያን ስለ ኢትዮጵያ በሚያስቡት ዙሪያ እንዲሁም ስለ ክርስትናና እስልምና ሃይማኖት መደበኛ እሳቤዎች ወዘተ---በስፋት ያስቃኛል፡፡ በ10 ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ180 ገጾች የተዘጋጀው መፅሀፉ፤ በ48 ብር ከ70 ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1408 times