Saturday, 25 June 2016 12:10

“ሚኒስትሩ” መፅሐፍ እየተሸጠ ነው

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  የእውቁ ናይጄሪያዊ ደራሲ ቺኒዋ አቼቤ፤“A Man of the People” የተሰኘ መፅሐፍ ዳግማዊ ሰለሞን “ሚኒስትሩ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተርጉሞት ለገበያ ቀረበ፡፡ መፅሐፉ፤ ሸፍጥን ስራዬ ብለው የተነሱ ፖለቲከኞች፣በህዝብ ስም የሚፈፅሙትን ገደብ የለሽ ደባ በሽሙጥና ሽንቆጣ የሚያጋልጥና የሚነቅፍ ነው ተብሏል፡ ፡ 184 ገፆች ያሉት መፅሀፉ፤በ61 ብር እየተሸጠ ነው፡፡ ተርጓሚው ከዚህ ቀደም ከ10 በላይ መጽሐፍትን ለንባብ ያበቃ ሲሆን ከእነሱም
መካከል “የፍቅር ታሪኮች”፣ “ዲቃላው”፣ “የማታ ሲሳይ“ እና ሌሎችም ይገኙበታል፡

Read 1519 times