Monday, 05 March 2012 13:42

የኢ.ሬ.ቴ.ድ የንግድ ተሰጥኦ ውድድር አስር አላፊዎች ነገ ይለያሉ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢ.ሬ.ቴ.ድ) ከንግድ ተወዳዳሪነት ድጋፍ አገልግሎት ጋር ያዘጋጁትን ከ698 ተወዳዳሪዎች 40 የቀሩበት ውድድር የመጨረሻ ዙር ትናንት ተጀመረ፡፡ ውድድሩ ዛሬም በመቀጠል ነገ ይዘጋል፡፡ በአምስት ኪሎው የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን አዳራሽ የሚካሄደውን ውድድር አስመልክቶ ኢ.ቴ.ሬ.ድ ከፍተኛ ፉክክር የሚካሄድበትና የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ በማበረታታት ሃሳብን ወደ ንግድ ለመቀየር የሚደረገውን ጥረት በማጎልበት በርካታ ኢንተርፕሪነሮችን ለማፍራት የሚረዳ ነው ብሎታል፡፡

 

 

Read 2269 times Last modified on Monday, 05 March 2012 13:45