Saturday, 03 September 2016 12:06

“ስንፋታ አንደግስ” የግጥም መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(3 votes)

የገጣሚ መኳንንት መንግስቱ ግጥሞች ስብስብ የሆነው “ስንፋታ አንደግስ” የግጥም መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ ስለሀገር፣ ስለማህበራዊ ጉዳዮች ስለህይወት ፍልስፍናና ስለመሰል ጉዳዮች የሚገልፀው ከ70 በላይ ግጥሞችን ያካተተ ሲሆን በ80 ገፅ ተመጥኖ በ35 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2238 times