Monday, 03 October 2016 08:22

“ቀይ አንበሳ” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ በኮ/ል አልኸንድሮ ዴል ባዬ ተፅፎ፣ በዶ/ር ተስፋዬ መኮንን ባይለዬኝ “ቀይ አንበሳ” በሚል በተተረጎመው መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፅሐፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ይካሄዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር አቶ ዮናስ አሽኔ ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይዴይ  ጋብዟል፡፡

Read 775 times