Sunday, 23 October 2016 00:00

“ሁለት ዕጅ እንግሊዝኛና አማርኛ መማሪያ ዘዴ” ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባዮሎጂ ተማሪ በሆነው ታዬ አለምነው የተዘጋጀው እንግሊዝኛን በቀላሉ ያለ አስተማሪ ለመማር የሚያስችል “ሁለት ዕጅ እንግሊዝኛና አማርኛ መማሪያ ዘዴ” የተሰኘ መፅሀፍ ገበያ ላይ ውሏል፡፡ መፅሀፉ በተለይም ለሆቴል አስተናጋጆች፣ ለተማሪዎችና እንግሊዝኛንም ብቻ ሳይሆን አማርኛንም በቀላሉ መማር ለሚፈልጉ የውጭ ዜጎች ጠቃሚ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ በ62 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ28 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 691 times