Saturday, 05 November 2016 11:08

በ‹‹መረቅ›› ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጎተ ጋር በመተባበር ነገ ‹‹መረቅ›› በተሰኘው የአዳም ረታ መፅሀፍ ላይ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይት የመነሻ ሃሳብ የሚቀርቡት ቤተልሄም ዳኘ እንደሆኑ የተገለፁ ሲሆን በውይይቱ ላይ ፍላጎት ያለው እንዲሳተፍ እናት የማሰታወቂያ ድርጅት ጋብዟል፡፡

Read 629 times