Sunday, 06 November 2016 00:00

‹‹የሞርኮ አገር እውነት›› መፅሀፍ ሰኞ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

   በሚካኤል ሽፈራው የተፃፈው ‹‹የሞርኮ አገር እውነት›› የተሰኘው መፅሀፍ ሰኞ ጥቅምት 28/2009 ከ11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ አደራሽ ይመረቃል፡፡ በዕለቱም አቶ ነፃነት ተስፋዬ በመፀሀፉ ላይ ዳሰሳ የሚያቀርቡ ሲሆን ሌሎች ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶችም እንደሚቀርቡ የምርቃት ስነ-ስርዓቱ አዘጋጅ እናት የማስታወቂያ ድርጅት ገልጿል፡፡

Read 894 times