Sunday, 06 November 2016 00:00

‹‹ማርቲን ሉተር ኪንግ ትንሹና የነፃነት ንቅናቄው›› ህልምአለኝ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

   በሊሊ ፓተርሰን በእንግሊዝኛ Martin Luter ተፅፎ የነበረውና የማርቲን ሉተር ኪነግ የህይወትና የትግል እንቅስቃሴ የሚያስቃኘውና ‹‹Martin Luther king Jr and the freedom movement›› የተሰኘው መፅሀፍ ማርቲን ሉተር ኪንግ ትንሹና የነፃነት ንቅናቄው በሚል ርዕስ በወጋየሁ ባለው ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ ማርቲን ሉተር ኪንግ ለጥቁሮቹ ነፃነት ያደረገውን ትግልና ትግሎቹን ያካሄደባቸው መንገዶች፣ ስለተሸለማቸው ሽልማቶችና እስከተገደለበት ጊዜ ድረስ ያደረጋቸውን በርካታ እንቅስቃሴዎች ይዳስሳል 145 የገፅ ብዛት ያለው መፅሀፍ በ60 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡

Read 1250 times