Saturday, 10 March 2012 11:43

“ልፅፍልሽ ነበር” ነገ ይመረቃል

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(0 votes)

የሃዋሳው “60 ሻማ” የኪነጥበብ ማህበር አባል የሆነው ዳዊት ረታ ያዘጋጀው “ልፅፍልሽ ነበር” የግጥም መፅሐፍ ነገ ይመረቃል፡፡ በሐዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አዳራስ የሚመረቀው መፅሐፍ 67 ግጥሞች የያዘ ሲሆን ዋጋውም 19 ብር ነው፡፡

Read 1328 times