Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 10 March 2012 11:45

“አላቲኖስ” በመጀመሪያዎቹ ፊልሞች ላይ ይወያያል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የተቋቋመበትን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት “ሂሩት አባቷ ማነው”ና “ህይወት ዙሪያ” ፊልሞች ላይ በተዋንናይነት የተሳተፉት አንጋፋዋ አርቲስት አስካለ አመኑሽዋ በሚገኙበት፣ በመጪው ሐሙስ በሩስያ ሳይንስና ባህል ማዕከል ፑሽኪን አዳራሽ ያካሄዳል፡፡ የሐሙሱን ውይይት የፊልም ባለሙያዎችና ሌሎች የጥበቡ አፍቃሪዎች ከቀኑ 11 ሰዓት በመገኘት እንዲከታተሉት ማህበሩ ጋብዟል፡፡

Read 2011 times