Saturday, 19 November 2016 12:07

“ሀበሻ ዊክሊ ቲቪ ሾው” በጄቲቪ መቅረብ ጀመረ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

    ከአምስት ዓመት በፊት በሌላ የቴሌቪዥን ጣቢያ ይተላለፍ የነበረው ‹‹ሀበሻ ዊክሊ ቲቪ ሾው›› በጄቲቪ መቅረብ ጀመረ፡፡ የቴሌቪዥን ፕሮግራሙ፡- ‹‹ሀበሻ እይታ››፣ ‹‹የሀበሻ ጊዜ››፣ ‹‹ነጭ ወረቀት›› የተሰኙና ሌሎችም አዝናኝና መረጃ ሰጪ ዝግጅቶች ይስተናገዱበታል ተብሏል፡፡ ፕሮግራሙ በተጨማሪም የአማርኛ ፊልሞች፣ ሙዚቃዎችና ልዩ የኪነ ጥበብ መሰናዶዎች እንደሚቀርቡበት የ‹‹ሀበሻ ዊክሊ›› አዘጋጆች አቶ አዶኒክ ወርቁና ወ/ሮ ሀና ኢተቻ የገለፁ ሲሆን ፕሮግራሙ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ለተመልካች እንደሚቀርብም ታውቋል፡፡

Read 1335 times