Print this page
Sunday, 20 November 2016 00:00

“መሞትህን አላምንም” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

     በገጣሚ ጌዲዮን አሰፋ የተፃፉ 65 ግጥሞችን ያካተተው “መሞትህን አላምንም” የተሰኘ የግጥም  መድበል ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ገጣሚው “ጠያይም ስንኞች” በሚል የሰየማቸው እነዚህ ግጥሞች፤ በፍቅር፣ በእውነት፣ በፍትህ፣ በተፈጥሮና በአጠቃላይ የህይወት ውጣ ውረድ ዙሪያ እንደሚያጠነጥኑ ተገልጿል፡፡ በ84 ገፆች የተመጠነው የግጥም መፅሀፉ፤ በ30 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡  

Read 1239 times