Saturday, 26 November 2016 13:02

“የጎደሉ ገፆች” ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በገጣሚ ትዕግስት ማሞ “የጎደሉ ገፆች” የግጥም መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓትጀ ምሮ በወመዘክር አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ደራሲ፣ ሀያሲና ጋዜጠኛ ደረጀ በላይነህ እንደሆኑ የገለፀው ሚዩዚክ ሜይ ዴይ፤ ፍላጎት ያለው ሁሉ በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡

Read 754 times