Saturday, 26 November 2016 13:05

“ዝረፈኝ” የግጥም መድብል ነገ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

የገጣሚ አመለወርቅ “ዝረፈኝ” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ነገ ረፋድ ላይ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርአቱ ላይ የተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ ለማወቅ ተችሏል። በፍቅርና በማህበራዊ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥኑ ከ55 በላይ ግጥሞችን የያዘው መፅሀፉ፤ በ64 ገፆች ተቀንብቦ በ30 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 771 times Last modified on Saturday, 26 November 2016 13:08