Saturday, 24 December 2016 12:49

‹‹የስነ-ፅሁፍ ሂስ ሶስት የእድገት ደረጃዎች›› ነገ ለውይይት ይቀርባል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(7 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ‹‹የአማርኛ ስነ-ፅሁፍ ሂስ ሶስት የእድገት ደረጃዎች›› በተሰኘ ጥናታዊ ፅሁፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡
የጥናታዊ ፅሁፉ አቅራቢ በኮተቤ ዩኒቨርስቲ የስነፅሁፍ መምህሩ የሻው ተሰማ (የሻው የኮተቤው) ሲሆኑ ሚዩዚክ ሜይዴይ ፍላጎት ያለው ሁሉ በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡

Read 2675 times