Saturday, 31 December 2016 11:54

‹‹ከእንቅብ ስር›› ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(5 votes)

 በወንጌል አሰ ‹‹ከዕንቅብ ስር›› በሚል ርዕስ የተፃፈው ታሪካዊ ልቦለድ መፅሐፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ታሪኩ ባለፈው፣ ባለውና በመጨረሻ ዘመን ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በሶስት ምዕራፎችና በ44 ንዑስ ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ220 ገጾች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ ለአገር ውስጥ በ75 ብር፣ለውጭ አገራት በ15 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2045 times