Monday, 09 January 2017 00:00

የሰዓሊ ዳዊት አድነው የስዕል ኤግዚቢሽን ይከፈታል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

የታዋቂው ሰዓሊ ዳዊት አድነው የስዕል ኤግዚቢሽን የፊታችን አርብ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ሙዚየም ይከፈታል፡፡ እስከ ጥር 12 ለእይታ ክፍት ሆኖ በሚቆየው በዚህ የስዕል ኤግዚቢሽን ላይ፤ ሰዓሊው የተለያዩ እይታዎቹን
ያንፀባረቀባቸው ስራዎቹ የሚቀርቡ ሲሆን በመዝጊያው ዕለት ግጥም በጃዝ ይቀርባል ተብሏል። ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም፣ ሰለሞን ሳህለ፣ ፍሬዘር አድማሱ፣ ምልዕቲ ኪሮስ ደምሰው መረሻና ዩሃንስ ሀ/ማርያም የግጥም ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 1641 times