Print this page
Sunday, 22 January 2017 00:00

“እንቆጳ” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ ዮዲት ጌታቸው ተፅፎ፣ በአለምፀሐይ በቀለና በአብርሃም ደምሴ የተዘጋጀው “እንቆጳ” የተሰኘ ፊልም ነገ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ይመረቃል፡፡ በስደት አስከፊነት ላይ ትኩረት አድርጎ በተሰራውና ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ በተነገረለት በዚህ ፊልም ላይ አንጋፋና ወጣት ተዋንያን እንደተወኑበትም ታውቋል፡፡ በዮዲት ጌታቸው ፕሮዳክሽን የቀረበው “እንቆጳ” ፊልም፤በ"ፓን አፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል 2017" ላይ በእጩነት ተመርጧል ተብሏል፡፡

Read 750 times