Monday, 30 January 2017 00:00

‹‹የደም መንገድ›› ለንባብ በቃ››

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(5 votes)

     በደራሲ ጌታቸው አየለ የተደረሰው ‹‹የደም መንገድ›› የተሰኘ ታሪካዊ ልብወለድ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡መፅሀፉ በዋናነት አንድ ኢትዮጵያዊ ጀነራል የኤርትራ ዜግነት ባላት ሚስታቸው አማካኝነት፣ የኢትዮጵያ ምስጢር ለሻዕቢያ እንዴት ይደርስ እንደነበረና ከጀነራሉና ከኤርትራዊቷ አብራክ የተገኘችው ወጣትም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በማግባት እንደ እናቷ ለሻዕቢያ ምስጢር ማቀበሏን ስትቀጥል በዚህም ሳቢያ በሁለቱ አገሮች መካከል የሚከሰተውን ችግር የሚተርክ ክስተት የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡ 46 ክፍሎች ያሉት መፅሀፉ፤ በ216 ገፆች ተቀንብቦው በ79 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 3238 times