Sunday, 05 February 2017 00:00

‹‹ጌርሳም›› ልብወለድ መፅሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(7 votes)

   በደራሲና ገጣሚ ዘርዓሰብ ሳጌጥ የተፃፈውና በአገር፣ በስደትና በባይተዋርነት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ‹‹ጌርሳም›› የተሰኘው ልቦለድ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ ጌርሳም ማለት መፃተኛ የሚል ትርጉም እንዳለው ደራሲው መፅሐፍ ቅዱስን አጣቅሰው ገልፀዋልጆርካ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ከአንድ ወር በፊት ከሀበሻ ቢራ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው “ኢትዮጵያዊ” ኮንሰርት ከገቢው 50 በመቶውን (ግማሽ ሚ. ብር) ለጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል መለገሱ የሚታወስ ነው፡፡
በ246 ገጾች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ61 ብር ከ20 ሳ ንቲም እ የተሸጠ ነው፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም ‹‹እግዜር እንቆቅልህ›› የተሰኘ የግጥሞ መድበል ለንባብ ማብቃታቸው ይታወሳል፡፡

Read 2945 times