Saturday, 11 February 2017 13:33

“የሂስ ጥበብ ሂደት በኢትዮጵያ” ጥናታዊ ፅሁፍ ዛሬ ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር “የሂስ ጥበብ ሂደት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጥናታዊ ፅሁፍ ዛሬ
ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ያቀርባል፡፡
   በጥናቱ ላይ በርካታ የስነ ፅሁፍ ባለሙያዎች፣ ደራሲያንና አንባብያን ተገኝተው ውይይት እንደሚደረግበት ተጠቁሟል፡፡ በውይይቱ ፍላጎት ያለው ሁሉ እንዲገኝና ሀሳብ እንዲያዋጣ ደራሲያን ማህበር ጥሪ አቅርቧል፡፡

Read 1120 times