Sunday, 26 February 2017 00:00

‹‹ሳልሳዊው አይንና ሌሎችም›› ሰሞኑን ገበያ ላይ ይውላል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(9 votes)

 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከ60 በላይ ፅሁፎችን ያስነበበውና በተለይ በአጭር ልቦለድ ፀሐፊነቱ የሚታወቀው
ደራሲ መሀመድ ኢድሪስ ‹‹ሳልሳዊው አይንና ሌሎችም›› የተሰኘ የአጭር ልቦለድ መድበል ከነገ በስቲያ ለገበያ  ይቀርባል፡፡ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የወጡና አዳዲስ 10 አጭር ልቦለዶች የያዘው መጽሀፉ በ69 ብር ከ90 ሳንቲም
ለገበያ ይቀርባልም ተብሏል፡፡

Read 2746 times