Monday, 06 March 2017 00:00

‹‹ኪሩቤል›› መፅሀፍ ዛሬ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 በደራሲ አብይ ፈቅ ይበሉ የተፃፈው ‹‹ኪሩቤል›› የተሰኘ ረጅም ልብወለድ መፅሀፍ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በደብረዳሞ ሆቴል እንደሚመረቅ የፕሮግራሙ አዘጋጅ አብይ ኢንተርናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡
  በፍቅር፣ በታማኝነት፣ በዓላማ ፅናትና በተንኮል ዙሪያ የሚያጠነጥነው መፅሀፉ፤ በ300 ገፆች ተመጥኖ ለአገር ውስጥ በ79 ብር ከ50 ሣንቲምና ለውጭ አገራት በ15 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም “ከሜዳሊያው በስተጀርባ” የተሰኘ መፅሀፍ ለንባብ ማብቃቱ ይታወሳል፡፡

Read 1212 times