Monday, 13 March 2017 00:00

68ኛው ግጥም በጃዝ ረቡዕ ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 68ኛው የግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ረቡዕ በራስ ሆቴል ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ
ደራሲና ጋዜጠኛ ነቢይ መኮንንና ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ግጥም የሚያቀርቡ ሲሆን አዜብ ወርቁ፣ የትነበርሽ ንጉሴ፣ ፀደንያ ገ/ማርቆስና ደስታ ነጋሽ ለታዳሚው ዲስኩር ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ አርቲስት ሽመልስ አበራና እታፈራሁ መብራቱ አጭር ተውኔት እንደሚያቀርቡም አዘጋጆቹ ጨምረው ገልፀዋል፡፡

Read 1138 times