Print this page
Saturday, 18 March 2017 15:50

“ዋጋችን ስንት ነው” ዛሬ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(3 votes)

የፕሮፌሰር ማይክል ጄ. ሳንደልን “What Money Can’t Buy” የተሰኘ መጽሐፍ ተርጓሚ አካለወልድ ተሰማ “ዋጋችን ስንት ነው” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ መልሶት ለንባብ የበቃ ሲሆን መፅሐፉ ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ራማዳ አዲስ ሆቴል ይመረቃል፡፡ ዶ/ር ጠና ደዎ፣ ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ በመፅሐፉ ላይ ዳሰሳዊ ጥናት እንደሚያቀርቡም ታውቋል፡፡ በገበያ ግብረ ገብነትና ከግብረ ገብነት ውጭ በሚደረጉ የሀብት መሰብሰብ ሩጫዎች ላይ የሚያጠነጥነው መፅሐፉ፤በአምስት ምዕራፎች ተከፋፍሎ በ203 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን በ50 ብር ከ70 ሳንቲም እየተሸጠ ነው፡፡

Read 1312 times
Administrator

Latest from Administrator