Monday, 10 April 2017 11:20

አትሚሽን” መፅሀሐ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

በደራሲ ኃ/ኢየሱስ የኋላ የተሰናዳውና የሰው ልጅ ለ400 እና 500 ዓመታት መኖር ስለሚችልበት እሳቤ በዋናነት የሰው ልጅ ረጅም እድሜ ስለመኖር አንፃራዊነት ደራሲው ያለውን እይታ ያንፀባረቀበት መሆኑን በመግቢያው ላይ ገልጿል፡፡ ደራሲው በዚህ መፅሐፉ ብዙ ህልም፣ ዋዛ ፈዛዛና ቅዠት የሚመስሉ ነገር ግን በምርምርና በህክምና እውን ይሆናሉ ብሎ ስለሚሞግታቸው አስማትም ሆነ ሱባኤ ሳይገቡ እንደ መላዕክት ስለ መሰወር፣ እንደ አልአዛር ከሞት ተነስቶ በህይወት ስለመኖር እና ሌሎችንም ሀሳቦች አስፍሯል፡፡ በ176 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ65 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 2057 times