Saturday, 29 April 2017 15:36

የዶ/ር ጌታቸው ተድላ ሁለት መፅሐፎች ዛሬ ይመረቃሉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

 የእውቁ ደራሲና የግብርና ባለሙያ ዶ/ር ጌታቸው ተድላ “የህይወት ጉዞዬና ትዝታዎቼ በአገር ቤት” ክፍል ሁለት እና እቅድ 27፣ ሁለት መፅሐፎች በዛሬው ዕለት አምስት ኪሎ በሚገኘው የቅርስና ጥናት ጥበቃ ባለስልጣን ከረፋዱ 3፡30 ጀምሮ ይመረቃሉ፡፡ ከምረቃው ጎን ለጎንም በመጽሐፎቹ ዙሪያ ውይይቶችና ሃሳቦች ይንሸራሸራሉ ተብሏል፡፡
በተለይ “የህይወት ጉዞዬና ትዝታዎቼ በአገር ቤት” የተሰኘው መጽሐፋቸው ደራሲው ለስራ በተዘዋወሩባቸው በርካታ የአለም ክፍሎች ያዩዋቸውንና ያጋጠሟቸውን፣ እንዲሁም የኖሯቸውን የህይወት ተመክሮዎች በማራኪ ቋንቋ የተረኩበት ነው ተብሏል፡፡

Read 1498 times