ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ፣ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር፣ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሌተናል
ኮሎኔል ተፈራ ካሳ “ዘፍ ያለው” የተሰኘ መፅሐፍ ላይ በወመዘክር ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የታሪክ ባለሙያና መምህሩ አቶ አበባው አያሌው ሲሆኑ ሚዩዚክ ሜይዴይ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ጋብዟል፡፡
Sunday, 30 April 2017 00:00
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና