እናት የማስታወቂያ ድርጅት ከጀርመን የባህል ማዕከል ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ‹‹የብርሃን ፈለጎች›› መፅሀፍ ላይ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ-መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት
ያካሂዳል፡፡ በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የስነፅሁፍ ባለሙያው አቶ አሸናፊ መለሰ እንደሆኑ የገለፁት እናት ማስታወቂያ ፍላጎት ያለው ሁሉ በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡
Sunday, 07 May 2017 00:00
በአለማየሁ ገላጋይ ‹‹የብርሀን ፈለጎች›› ላይ ነገ ውይይት ይደረጋል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና