Sunday, 14 May 2017 00:00

‹‹ኧረ?!›› የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

በገጣሚ አብዱ ሚፍታህ የተፃፉ ከ30 በላይ ግጥሞችን ያካተተው ‹‹ኧረ›› የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ግጥሞቹ በፍልስፍና፣ በማህበራዊና በፍቅር ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ሲሆን በ39 ብር ከ99 ሳንቲም ለአገር ውስጥና በ10 ዶላር ለውጭ አገር ገበያ እንደቀረበ ታውቋል፡፡

Read 1109 times