Sunday, 04 June 2017 00:00

‹‹ዝክረ ዕዝራ›› 1ኛ ሙት አመት ሰኞ ይከበራል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  የአንጋፋው ሀያሲ ዕዝራ አብደላ 1ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ ‹‹ዝክረ ዕዝራ›› ከነገ ወዲያ ሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በዋቢሸበሌ ሆቴል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ የዕዝራ የቅርብ ወዳጆችና አድናቂዎች ባዘጋጁት በዚህ የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ሃያሲውን የሚዘክሩ የተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ ከአዘጋጆቹ አንዱ የሆነው የእናት የማስታወቂያ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ ለአዲስ አድማስ ጠቁሟል፡፡ በመታሰቢያ ፕሮግራሙ ላይ የእዝራ አድናቂዎች እንዲታደሙ ተጋብዘዋል፡፡

Read 889 times