Saturday, 03 June 2017 00:00

‹ሙስናን የሰበሩ ስዕሎች›› የስዕል ኤግዚቢሽን ዛሬ ይከፈታል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

በኢትዮጵያ ሰዓሊያንና ቀራፂያን ማህበርና በፌደራል ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ትብብር የተዘጋጀው ‹‹ሙስናን የሰበሩ ስዕሎች›› የተሰኘ የስዕል አውደርዕይ ዛሬ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ ይከፈታል፡፡ በአውደ ርዕዩ በሙስና ትግል ላይ ያነጣጠሩ የ20 ሰዓሊያን ስራዎች የሆኑ 60 ስዕሎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡

Read 643 times