Sunday, 04 June 2017 00:00

የህይወት ተፈራ ‹‹Mine to Win›› ወደ አማርኛ ተተረጎመ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 ‹‹Tower in the sky›› (ማማ በሰማይ) በተሰኘው መፅሐፏ የታወቀችው የቀድሞ የኢህአፓ ታጋይ የህይወት ተፈራ ‹‹Mine to Win›› መጽሐፍ ‹‹ኅሠሣ›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተረጎመ፡፡ በተርጓሚ ህይወት ታደሰ የተተረጎመው መፅሐፉ፤ የፊታችን ሰኞ ለገበያ ይቀርባል ተብሏል። በ182 ገፆች የተቀነበበው ‹‹ኅሠሣ››፤ በ120 ብር እንደሚሸጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡

Read 2104 times