Monday, 19 June 2017 10:06

በ‹‹ልቡስ ጥላ›› መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጲስ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ‹‹ልቡስ ጥላ›› በተሰኘው የዮርዳኖስ ጉዑሽ መፅሀፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ-መፃህፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት ‹‹የማዕበል ጥንስስ›› እና ‹‹ሠለስቱ ጣዖታት›› የተሰኙት መፅሀፍት ደራሲ ያዕቆብ ብርሀኑ ሲሆን ፍላጎት ያለው ሁሉ በውይይት ላይ እንዲሳተፉ አቅርቧል፡፡

Read 819 times