የደራሲ እመቤት ተሾመ አጫጭር ልቦለዶችና ግጥሞች ስብስብን ያካተተው ‹‹የተበዳይ ዳኛ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ ተብሏል፡፡ 45 ገፆች ያሉት መፅሐፉ በ60 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡
Saturday, 24 June 2017 11:39
‹‹የተበዳይ ዳኛ›› መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና