በሌላ በኩል የኮንስትራክሽን መረጃዎች የሚገኙበት ማውጫ በመጪው ማክሰኞ እንደማመረቅ ተገለፀ፡፡ ከቀኑ 9፡30 በሐርመኒ ሆቴል የሚመረቀውን ማውጫ ያዘጋጀው ኤምሲኤስ ጠቅላላ ንግድ አ/ማ ነው፡፡
የኮንስትራክሽን ማውጫ ይመረቃል
መኪናዎችን በኮምፒዩተር መረብ ማሻሻጥ ተጀመረ፡፡ autoet net በተሰኘው አዲስ ድረገጽ ላይ የሚሸጡትም ሆነ ደንበኞች ሊገዙ የፈለጓቸው መኪኖች ፎቶግራፎች የሚጫኑ ሲሆን ድርጅቱ ከገዢና ሻጭ ኮሚሽን እንደሚቀበል የድረገፁ ባለቤት አቶ ኢዮብ ከበደ ተናግረዋል፡፡ ድረ ገፁ ዛሬ በይፋ ሥራ ይጀምራል ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል የኮንስትራክሽን መረጃዎች የሚገኙበት ማውጫ በመጪው ማክሰኞ እንደማመረቅ ተገለፀ፡፡ ከቀኑ 9፡30 በሐርመኒ ሆቴል የሚመረቀውን ማውጫ ያዘጋጀው ኤምሲኤስ ጠቅላላ ንግድ አ/ማ ነው፡፡