Tuesday, 11 July 2017 00:00

‹‹ነፋስ ያነሳው ጥላ›› ገበያ ላይ ዋለ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በመምህርና ገጣሚ ብርሀነ ስላሴ ከበደ (ያዲስ ልጅ) የተሰናዱ ከ60 በላይ ግጥሞችን ያካተተው ‹‹ነፋስ
ያነሳው ጥላ›› የተሰኘ የግጥም መድበል ገበያ ላይ ዋለ፡፡የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ በሆኑት መምህርና ገጣሚ ብርሀነ ስላሴ የተሰናዱት ግጥሞቹ፤ ከመምህርነት ህይወታቸው ከአካባቢያቸውና ከኑሮ ልምዳቸው ያገኟቸውን ሀሳቦች ወደ ግጥም ቀይረው ለአንባቢ ማድረሳቸውን በመግቢያው ላይ አስፍረዋል፡፡ በ75 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ ለአገር ውስጥ በ40 ብርና ለውጭ አገራት በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡


Read 2701 times