Saturday, 22 July 2017 15:53

በ“ጎቤው” መፅሐፍ ላይ ነገ ውይይት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በማርሴል “mabosde sources” በተሰኘውና በጌታነህ አንተነህ “ጎቤው” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ በተመለሰው መፅሐፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቤተ - መጻሕፍትና ቤተ - መዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) አዳራሽ ይካሄደል፡፡
በዕለቱ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ - ፅሁፍና የቋንቋ መምህር የነበሩት አቶ መሰረት አበጀ ሲሆኑ የውይይቱ መድረክ የሚመሩት የቋንቋ መምህርና የታሪክ ባለሙያው አቶ ሰለሞን ተሰማ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ በውይይቱ ላይ ፍላጎት ያላው እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ኢትዮጵያጋብዟል፡፡

Read 1573 times