Sunday, 30 July 2017 00:00

“አሸንፍጥ” የግጥም መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

 የገጣሚ ጋሻው ሙሉ ከ60 በላይ ግጥሞችን ያካተተው ‹‹እቴ ሙሽራዬ›› የተሰኘ የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ፡፡ ግጥሞቹ በህይወትና በፍልስፍና ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሲሆን በ91 ገፆች ተመጥኖ በ40 ብር ከ60 ሳንቲም እየተሸጠ ነው፡፡

Read 1922 times