Saturday, 19 August 2017 12:52

ዘሩባቤል (አክሳሳፎስ) መፅሐፍ ዛሬ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

   የደራሲ ይባቤ አዳነ “ዘሩባቤል” /አክሳሳፎስ/ ልብ ወለድ መፅሐፍ ዛሬ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ይመረቃል በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአፄ ምኒልክ ልደት የሚዘከር ሲሆን የቡሄ በዓል የልጆች ጨዋታ፣ የሙልሙል ግብዣና የቅኔ ዘረፋ ይካሄዳል ተ ብሏል፡፡ በ እለቱም ኤ ፍሬም ስ ዩም፣ በላይ በቀለወያ፣ትዕግስት ማሞ፣ መዝገበ ቃል አየለ፣ ሰለሞን ሞገስ እና ሌሎችም የግጥም ስራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ደራሲ፣ ገጣሚና መምህር የሻው ተሰማና ደራሲና ጋዜጠኛ አበረ አዳሙ በመፅሐፉ ላይ ዳሰሳ ሲያቀርቡ ደራሲ ሀይለመለኮት መዋዕለ ዲስኩር እንደሚያቀርብ ደራሲው ገልጿል፡፡ ደራሲው ከዚህ ቀደም “የከተማው አህያ”፣ “ስልጡን ድንቁርና” እና “የእግዜር

Read 1454 times