Saturday, 19 August 2017 12:57

“መናፍስት በአውሮጳና አሜሪካ” ገበያ ላይ ዋለ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

  የሪቻርድ ካቬንዲስ “The world of Ghosts and supernatural’s” መፅሀፍ በሰለሞን አበበ ቸኮል “መናፍስት በአውሮጳና በአሜሪካ” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ በዋናት መናፍስትና ሩቅ ተፈጥሮአዊያን የመኖር አለመኖራቸው ነገር አከራካሪነት ላይና እነዚህ መናፍስት በተለያየ ዓለም
ሰዎች ያላቸውን እሳቤን ግንዛቤ የሚዳስስ ነው ተብሏል። መናፍስቱና ሩቅ ተፈጥሯዊያን በተለያዩ ዓለማትና በተለያዩ ህዝች ላይ የፈጠሩትንና እስካሁንም እየፈጠሩ ያሉትን ተፅዕኖዎች ጭምር ይዳስሳል ተብሏል፡፡ በ208 ገፅ የተቀነበበው መፅሐፉ በ61 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1625 times