Saturday, 07 April 2012 09:13

“ለልጆች ተረት” እና “አባባ የት ሄደ?” ለንባብ በቁ

Written by  መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
Rate this item
(15 votes)

በካህሳይ ገብረሕይወት የተዘጋጀው “ለልጆች ተረት” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ አራት ተረቶችን የያዘው ባለ 35 ገጽ መጽሐፍ ሥዕሎችም ያሉት ሲሆን ዋጋው 20 ብር ነው፡፡ በሌላ በኩል የጂል ከርቲስ እና ቨርጂኒያ ኤሊስ ድርሰት የሆነው “Where is my Daddy?” መጽሐፍ በሃይሉ ንጋቱ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ 183 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ30 ብር እየተሸጠ ነው፡፡

 

 

 

Read 7849 times Last modified on Saturday, 07 April 2012 09:14