Monday, 25 September 2017 12:42

ጥልፍልፍ ልቦለድ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

በደራሲ ካሳሁን ንጉሴ የተሰናዳውና መቼቱን ጎጃም ላይ ያደረገው ጥልፍልፍ መፅሀፍ፣ ለንባብ በቃ፡፡
መጽሐፉ፣ በቤተሰብ መበተን፣በራስ ትግልና በተለያዩ የህይወት ጉዞ ላይ ተጠምዶ ያለፈን ወጣት የሚያስቃኝ
ነው፤ ተብሏል፡፡ በ320 ገፅ ጥልፍልፍ ልቦለድ መጽሐፍ ለንባብ በቃ የተቀነበበ ሲሆን፣ በ95 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 1650 times