Saturday, 30 September 2017 15:01

“መናፍቁ ካህሊል እና ሌሎችም” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(8 votes)

እውቁ ደራሲ፣ ጋዜጠኛ፣ ገጣሚ፣ ሰዓሊና ፈላስፋ ሊባኖሳዊው ካህሊል ጂብራን “The Complete Works of Khalil Gibran” መፅሐፍ ተርጓሚ
ሙሉቀን ታሪኩ “መናፍቁ ካህሊልና ሌሎችም” በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ ተርጉሞ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ የካህሊልን የትውልድ፣ የእድገት፣ የስራና የጋብቻ ህይወቱን ጨምሮ በተለያየ ጊዜ የፃፋቸው “ነብዩ፣ የተሰበረ አክናፍ፣ አሸዋና አረፋ፣ ቀዳሚዎቹ፣እንባና ሳቅ፣ የአመፃ መናፍስት፣ የመካነ መቃብራት፣መናፍቁ ካህሊል፣ ኢየሱስ የሰው ልጅ እና እብዱ” የተሰኙ ስራዎቹን አካትቷል፡፡በ502 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ በ152 ብር
ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 5400 times