Print this page
Saturday, 07 October 2017 15:03

“መሰረታዊ የሜንቶር ፕሮግራም መርሆዎች” ዛሬ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የተዘጋጀውና ትኩረቱን የሰውን ህይወት በመለወጥ ሁለንተናዊ ጉዞ ላይ ያደረገው “መሰረታዊ የሜንቶር ፕሮግራም መርሆዎች” የተሰኘው መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ አምስት ኪሎ በሚገኘው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አዳራሽ ይመረቃል፡፡
በመፅሐፍ ምርቃቱ ላይ ፕ/ር ዶ/ር ብርሃኑ ቆጢሶ፣ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ፣ አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ፣ አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው፣ ዲዛይነር ሳራ መሀመድና የስነ ልቦና ባለሙያዋ ትግስት ዋልተንጉስ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ንግግር የሚያደርጉ ሲሆን ገጣሚያኑ ረድኤት ተረፈ፣ ኤልያስ ጌታሁን፣ሰይፉ ወርቁ፣ ዮሐንስ ገ/መድህንና ብሩክ ሚፍታህ የግጥም ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሏል፡፡ በ256 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ፤ በ100 ብር እና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡

Read 2240 times