Saturday, 28 October 2017 10:49

በ“ሚስጥረኛው ባለቅኔ” ላይ ነገ ውይይት ይደረጋል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ሚዩዚክ ሜይዴይ ከኢትዮጵስ ኮሌጅ ገር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የአርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው “ምስጢረኛው ባለቅኔ” የተሰኘ መፅሐፍ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡
ለውይይቱ የመነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት ጋዜጠኛ ተፈሪ መኮንን ሲሆኑ ፍላጎት ያለው በውይይቱ ላይ እንዲሳተፍ ሚዩዚክ ሜይ ዴይ ጋብዟል፡፡

Read 1912 times