Sunday, 29 October 2017 00:00

“ምስራቃዊት ኮከብ” መፅሀፍ ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(4 votes)

 የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በሆኑት አቶ ፀጋ ለምለም የተፃፈው “ምስራቃዊት ኮከብ” የተሰኘ ረዥም ልብ ወለድ መፅሀፍ ለንባብ በቃ፡፡ መፅሀፉ በኢትዮጵያዊነትና ሰው በመሆን ውስጥ በምናገኘው ፋይዳ ያለው ህይወት ላይ በማተኮር በርካታ ቁምነገሮችን ያስጨብጣል ተብሏል፡፡ በ336 ገፆች የተቀነበበው መፅሀፉ፤ በ91 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡ “ምስራቃዊት ኮከብ” የደራሲው ሁለተኛው ስራ ሲሆን ከዚህ ቀደም “ሸክም የበዛበት ትውልድ” የተሰኘ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መፅሀፍ ለንባብ ማብቃቱ ይታወሳል፡፡

Read 4127 times